የድሬዳዋ አስተዳደር ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴንን አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰየመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መስራች ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡
በጉባኤውም የአስተዳደሩ ምክር ቤት ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴንን አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል።
መካሄድ በጀመረው የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የአስተዳደር የተለያዩ ሹመቶችን ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በምንያህል መለሰ