Fana: At a Speed of Life!

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የቀረበለትን እጩዎች ሹመት አጸደቀ

በዚህም መሰረት
1 . አቶ ኡስማን ሱሩር በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የግብርናና ገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ
2 . አቶ መለሰ አለሙ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ፣ የመሰረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪ፣ የትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ
3 .አቶ ሞገስ ባልቻ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሰይመዋል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.