8ኛው የኢሬቻ ፎረም እየተካሄደ ነው On Oct 2, 2026 78 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) 8ኛው የኢሬቻ ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አበቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡ 78 Share FacebookTwitterTelegramWhatsAppEmailViberPrint