Fana: At a Speed of Life!

ሌ/ጄኔራል በላይ ሥዩም አከለ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሌ/ጄኔራል በላይ ሥዩም አከለን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ አድርገው ዛሬ ሾመዋል።

#PMOEthiopia

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.