የዓዲ ጉዶም ከተማ ባለአደራ አስተዳደር እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓዲ ጉዶም ከተማ ባለአደራ አስተዳደር እርዳታ ለሚሹ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ አድርጓል።
በባለአደራ አስተዳደሩ የውስጥ አቅም የተደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ወገኖች ጊዜያዊ እፎይታ ለመስጠት ያለመ ነው።
በመሰል አስቸጋሪ ወቅት የባለአደራ አስተዳደሮች ከራሳቸው አቅም በአካባቢያቸው ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ፈጣንና ተግባራዊ ምላሽ መስጠት እንዳለባቸው ተመላክቷል።
በግዛቸው ግርማዬ