Fana: At a Speed of Life!

አቶ አደም ፋራህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሊቀመንበር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሊቀመንበር ሆነው ተሾሙ፡፡

ሃላፊው በአየር መንገዱ አስተዳደር የእንኳን ደህና መጡ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.