የአድዋ ድል 125ኛ ዓመት አከባበር መለያ አርማ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የአድዋ ድል 125ኛ ዓመት አከባበር መለያ አርማን ይፋ አደረገ፡፡
የአርማው መግለጫ
ጋሻ፣ ጎራዴና ጦር – አባቶቻችን ጠላትን የተዋጉባቸው የጦር መሳሪያዎች
ሶስቱ ኮከቦች – የነበረው አሁን ያለውና የሚተካው ትውልድ
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነፀብራቅ – አሁን ያለው የዓድዋ ትሩፋት
ከ1888-2013 – 125 ዓመት ስሌት
የኅብረ-ብሔራዊ አንድነት ዓርማ-መሪ ቃል
ጥቁር መደብ-የጥቁር ህዝቦች ድል
ቀይ ፍሬም-በመስዋዕትነት የሚጠበቅ ሉዓላዊነት
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!