Fana: At a Speed of Life!

የቀዳማዊት እመቤት ፅ/ቤት በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ባስገነባው ት/ቤት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ባስገነባው ባንቆ ጣጣቱ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተካሄዷል፡፡
የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብሩን ያካሄዱት የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ እና ተማሪዎች መሆናቸውን ከቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
በመርሃ ግብሩም 1 ሺህ 500 ችግኞች መተከላቸው ታውቋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.