1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 442ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በአዲስ አበባ ስቴዲየም መከበር ጀምሯል፡፡
በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡
በበዓሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስን ጨምሮ ሌሎች በርካታ የእምነቱ አባቶች ተገኝተዋል።
በፈቲያ አብደላ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!