በደብረ ብርሃን የክልሉን የክተት ዘመቻ ጥሪ በመደገፍ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ የአማራ ክልል መንግሥት ያወጀውን የክተት ጥሪ በመደገፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡
ነዋሪዎቹ መከላከያ ሰራዊትን፣ የአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻ እንዲሁም ፋኖን በመደገፍ እና የህወሓት አሸባሪ ቡድንን እኩይ ተግባር በማውገዝ ነው ሰልፍ የያደረጉት፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!