ባለፉት 24 ሰዓታት 233 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 39 ሰዎች በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 233 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል፡፡
በተጨማሪም 225 ሰዎች በቫይረሱ በጽኑ መታመማቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡
በሌላ በኩል ባለፉት 24 ሰአታት 98 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን ÷ ሁለት ዜጎች ደግሞ በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision