የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ውይይት እያደረጉ ነው
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት አያደረጉ ነው።
በውይይቱ በርካታ ጀማሪ እና አንጋፋ የጥበብ ባለሙያዎች ተገኝተዋል፡፡
በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የኢንዶክትሬሽን ክፍል ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀኔራል አስፋው ማመጫ ÷ በኢትዮጵያ ታሪክ ለዘመናት ሀገሪቱ ፈተና ውስጥ ስትሆን የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች በርካታ ገድልን መስራታቸውን አስታውሰዋል።
የዚህ ትውልድ ባለሙያዎችም ሀገሪቱን ከገባችበት ችግር ለማስወጣት እየሰራችሁት ላላው ስራ ምስጋና ይገባቸኋል ነው ያሉት፡፡
ሀገርን ለማሻገር በሚሰራው ስራ ደማቅ ታሪክ መስራት አለባችሁ ሲሉም መልዕክት አስተላልፈዋል።
በምንይችል አዘዘው
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን