በዳውሮ ዞን የድምፅ አሰጣጥ ሂደት በሰላማዊ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳውሮ ዞን በሎማ ቦሳ የምርጫ ክልል የሚካሄደው ምርጫና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ህዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት በሁሉም አካባቢዎች በሰላም እየተካሄደ ነው።
የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ሰላማዊና የተረጋጋ መሆኑ እንዳስደሰታቸው ድምፃቸውን የሰጡ መራጮች መግለጻቸውን ከዳውሮ ዞን የመንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!