Fana: At a Speed of Life!

የአፋር ክልል ምክር ቤት የስራ አስፈፃሚ አባላትን ሹመት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ኡንዴ ያቀረቧቸውን የክልሉ አስፈፃሚ አካላት ምክር ቤቱ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።
እንደሚከተለው ቀርቧል፦
1- ም/ርዕሠ መስተዳድር፦ ኤላማ አቡበከር
2- በም/ርዕሠ መስተዳድር ማዕረግ የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ፦ አህመድ መሀመድ ሁሴን
3- በም/ርዕሠ መስተዳድር ማዕረግ የኢኮኖሚ ክላስተር አስተባባሪ ፦ አሊ ሁሴን ዌኢሳ
4- በም/ርዕሠ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ፦ ወ/ሮ አሚና ሴኮ
5- የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሀላፊ፦ አህመድ መሀመድ
6- የምክር ቤቱ የመንግስት ተጠሪ ፦ ኢሴ አደም
7- የምክር ቤቱ ረዳት ተጠሪ፦ መሀመድ ሁሴን
8- የምክር ቤቱ ረዳት ተጠሪ፦ መሀመድ አህመድ አሊ
9- የክልሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ፦ ወ/ሮ ፋጡማ መሀመድ ያሲን
10- የሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ፦ ወ/ሮ ኤይሻ ያሲን
11- ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ፦ አህመድ አብዱልቃድር
12- ውሀና ኢነርጂ ቢሮ ሀላፊ፦ አህመድ ሻሚ
13- የጤና ቢሮ ሀላፊ፦ ያሲን ሀቢብ
14- ትምህርት ቢሮ ሀላፊ፦ አሊ መሀመድ አሲያይቱ
15- እንስሳትና ግብርና ቢሮ ሀላፊ፦ ሀጂ ኢብራሂም ኡስማን
16- ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ፦ ኢብራሂም ሁመድ
17- ንግድ ቢሮ ሀላፊ፦ መሀመድ ሁመድ
18- ሲቪል ሠርቢስ ቢሮ፦ መሀመድ አህመድ
19- መንገድ ቢሮ ሀላፊ፦ አደም ሀባና
20- ወጣቶችና ስፖርትና ቢሮ ሀላፊ፦ መሀመድ ሁመድ
21- ገቢዎች ቢሮ ሀላፊ፦ መሀመድ ሀሰን
22- ቴክኒክ እና ሙያ ኢንተርፕራይዝ ቢሮ ሀላፊ፦ መሪየም ዊሊሳ
23- አካባቢ ጥበቃ ቢሮ ሀላፊ፦ አህመድ ኢብራሂም
24- የማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ፦ አሊ ዘይኑ
25- የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሀላፊ፦ አህመድ ኑር ሳሊም
      ናቸው።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.