Fana: At a Speed of Life!

ወይዘሮ ሎሚ በዶ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመክፈቻ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡
በጉባዔው ወይዘሮ ሎሚ በዶ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሆነው ተመርጠዋል፡፡
በጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አማካኝነትም ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.