Fana: At a Speed of Life!

የኦማኑ ሱልጣን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የደስታ መግለጫ ላኩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦማኑ ሱልጣን ሄይትሐም ቢን ጣሪቅ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው የደስታ መልዕክት ልከዋል፡፡
ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ባለፈው መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መመረጣቸውን ተከትሎ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች የደስታ መግለጫ እየላኩ ይገኛል።
በዛሬው ዕለትም የኦማኑ ሱልጣን ሄይትሐም ቢን ጣሪቅ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው የደስታ መልዕክት ልከዋል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.