ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ በ83 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባውን ሆስፒታል መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በሲቲ ዞን ሺኒሌ ወረዳ የተገነባውን ሺኒሌ ሆስፒታል መርቀው ከፈቱ፡፡
ሆስፒታሉ በ83 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ መሆኑን ነው ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ያስታወቁት፡፡
ሺኒሌ ሆስፒታል በአቅራቢያ ለሚገኙ በአምስት ወረዳዎች ለሚኖሩ ዜጎች አገልግሎት መስጠት እንደሚያስችልም ጠቁመዋል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!