Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ በኮቪድ-19 ለተያዙት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት መልካም ጤንነትን ተመኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኮቪድ-19 ለተያዙት የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ መልካም ጠንነትን ተመኙ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ፕሬዚዳንት ራማፎሳ ከበሽታው በፍጥነት እንዲያገግሙም ተመኝተዋል።
ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በኮቪድ-19 መያዛቸው መገለፁ ይታወቃል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.