Fana: At a Speed of Life!

ቻይና በኢትዮጵያ የኦክስጅን ህክምናን ለማሻሻል የሚውል 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በኢትዮጵያ የሚስተዋለውን የኦክስጅን ህክምና አቅርቦት ጥረት ለማሻሻል የሚውል 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አድርጋለች፡፡
 
ድጋፉ በሀገሪቱ የኮሮና ቫይረስ መከሰቱን ተከትሎ በሆስፒታሎች እና ጤና ጣቢያዎች ላይ የተፈጠረውን ጫና መቅረፍ እንደሚያስችል ተገልጿል፡፡
 
ፕሮግራሙ በሚቀጥሉት ሳምንታት ተግባራዊ እንደሚደረግም ከዓለም አቀፉ የህጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) በኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.