Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለቻይና ህዝብና መንግስት የመልካም አዲስ ዓመት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለቻይና ህዝብና መንግስት የመልካም አዲስ ዓመት መልዕክት አስተላለፉ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቻይናን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልዕክት፥ በአስቸጋሪ ወቅት ቻይና ለኢትዮጵያ ለሰጠችው ድጋፍ መንግስት እና ህዝብ ላቅ ያለ ምስጋና እንደሚያቀርብ ገልፀዋል።

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.