በፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የተመራና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሚና መሀመድን ያካተተ ከፍተኛ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ።
ለልዑኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድና ሌሎች ከፍተኛ የክልሉ አመራሮች አቀባበል አድርገዋል።
ልዑኩ በቆይታው ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እና አመራሮች ጋር ይወያያል ተብሎ ይጠበቃል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!