በሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የተመራው ልዑክ ዶሎ-አዶ ገባ
በሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የተመራው ልዑክ ዶሎ-አዶ ገባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መሰተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የተመራ የልዑካን ቡድን ሊበን ዞን ዶሎ-አዶ ገባ፡፡
የልዑካን ቡድኑ ዶሎ-አዶ ሲደርስ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡
በቆይታቸውም ÷ በድርቅ የተጎዱ የኅብረተሰብ ክፍሎች ያሉበት ሁኔታና እየተደረገ ያለውን እርዳታ እንደሚመለከቱ ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።