Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአስቸጋሪ ወቅትም በውጤታማነቱ መዝለቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአስቸጋሪ ወቅትም በውጤታማነቱ መዝለቁ ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የስድስት ወር የሥራ አፈፃፀም በገንዘብ ሚኒስቴርና በመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ዛሬ ተገምግሟል፡፡
በዚሁ ወቅት የድርጅቱ ምክትል ዋና ስራ አሰፈፃሚ አቶ ኢሳያስ ወልደ ማሪያም እንደገለጹት÷ ድርጅቱ ከመሰል ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ድርጅቶች አንጻር በተለያዩ መመዘኛዎች ሲታይ የላቀዕድገት አሳይቷል፡፡ ትርፋነቱም በዚህ አስቸጋሪ ወቅትም ቀጥሏል ብለዋል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.