ኢዜአ 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው፡፡
በአከባበር ስነ ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይን ጨምሮ የተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተግኝተዋል፡፡
በፈትያ አብደላ