የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዕረፍት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በአራተኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዜና ዕረፍት የተሰማውን ሀዘን ይገልጻል።
ጉባዔው÷ ለቤተ ክርስቲያኒቱ፣ ለቤተሰባቸው እንዲሁም በአጠቃላይ ለመላው የዕምነቱ ተከታዮች እና ለኢትዮጵያውያን መጽናናትን ተመኝቷል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!