ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር አሰናበቱ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር ሰመረ ርዕሶምን አሰናበቱ።
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ አምባሳደሩ ባለፉት ሶስት አመታት የሁለቱን አገራት ግንኙነት ለማጠናከር ላደረጉት አስተዋጽኦ አመስግነዋቸዋል።
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!