Fana: At a Speed of Life!

የሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ቅድሚያ ለሴቶች የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ፡፡

የዚህ አመት ቅድሚያ ለሴቶች ሩጫ ያሉት የሩጫ ዘርፎችም የሞቢሊቲ፣ የአምባሳደር፣ የተምሳሌት ሴቶች፣ እና የሶፊ ማልት ፊትነስ ተወዳዳሪዎች ሩጫ መሆናቸው ታውቋል፡፡

ሩጫው 5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ሲሆን መነሻውንም መድረሻውንም ቦሌ አትላስ ያደረገ ነው፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.