Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ እና ሊባኖስ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጀነራል ተመስገን ኡመር ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ እና ስደተኞች ሚኒስትር አብደላህ በው ሃቢብ ጋር ተወያይተዋል፡፡
 
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ሊባኖስ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ መክረዋል፡፡
 
ከዚህ ባለፈም በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
 
 
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.