Fana: At a Speed of Life!

ወደ ሳዑዲ አረቢያ ተቋርጦ የነበረው በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ተቋርጦ የነበረው በረራ ከመጋቢት 6 ቀን ጀምሮ መቀጠሉን አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ተቋርጦ የነበረውን በረራ ከመጋቢት 6 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ መጀመሩን ጠቅሶ በዚህም ደስታ እንደተሰማው ገልጿል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.