Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞኖች በግጭት ለተጎዱ ሰዎች የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በአማራ ክልል በሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞኖች በግጭት ለተጎዱ ከ30 ሺህ በላይ ሰዎች የገንዘብ ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉ በጉባላፍቶ፣ መርሳ፣ አምባሰል እና ተሁለደሬ ወረዳዎች በግጭት ለተጎዱ ሰወች የሚውል መሆኑን በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።
የተደረገው ድጋፍ የሰዎቹን አስቸኳይ ፍላጎት ለማሟላት ያግዛቸዋል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.