Fana: At a Speed of Life!

በቻይና ምስራቃዊ ክፍል በተከሰከሰው አውሮፕላን በህይወት የተረፈ ሰው የለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በቻይና ምስራቃዊ ክፍል በደቡባዊ ጓንጊዢ ተራራማ ቦታ በተከሰከሰው ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን ውስጥ ምንም በህይወት የተረፈ ሰው እንደሌለ የነፍስ አድን ሰራተኞች ማረጋገጣቸውን የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል፡፡

አውሮፕላኑ 132 ሰዎችን አሳፍሮ በመብረር ላይ እያለ በደን በተሸፈነ ተራራማ ቦታ መከስከሱ ይታወሳል።

የነፍስ አድን ሰራተኞችም ከአደጋው በህይወት ያለ ሰው የማግኘት ተስፋቸው መደብዘዙን ገልጸዋል።

አውሮፕላኑ ከተከሰከሰ በኋላ በእሳት እንደተያያዘ መረጃ መገኘቱን ቲ አር ቲ ዘግቧል፡፡

ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.