የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ (ነእፓ) አንደኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን “ከተፎካካሪነት ወደ መሪነት” በሚል መሪ ሀሳብ ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው ላይ ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የፓርቲው አባላት እና አመራሮች ተሳትፍዋል።
የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ በጉባኤው የተለያዩ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ኢቢሲ ዘግቧል፡፡
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!