ለ2014/15 የምርት ዘመን የሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ በበቂ ሁኔታ ለአርሶ አደሩ ማድረስ እንደሚቻል ተገለፀ
ለአርሶ አደሩ በወቅቱ መሰራጨት እና መድረስ እንዲችልም ከባድ ተሽከርካሪዎችን እና የባቡር ፉርጎን በመጠቀም በቀን በአማካይ ከ70 እስከ 80 ሺህ ኩንታል ማዳበሪያ በቀን ወደ ሃገር ውስጥ እየገባ መሆኑንም ነው ያነሱት፡፡
ይህም በመሆኑ የአርሶ አደሩ የአፈር ማዳበሪያ ፍላጎት ላይ እጥረት እንደማይፈጠር ሃላፊው አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል።