የሰሜን፣ ማዕከላዊ እና ምዕራብ ጎንደር ዞኖች የሰላም እና ደህንነት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ጎንደር፣ የማዕከላዊ ጎንደር እና የምዕራብ ጎንደር ዞኖች እንዲሁም የጎንደር ከተማ ህዝብ የሰላም እና ደህንነት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።
በምክክር መድረኩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የሶስቱም ዞኖች አስተዳዳሪዎች ፣ የጎንደር ከተማ ከንቲባ ፣ ሌሎች የስራ ሃላፊዎች እና ከየአካባቢዎቹ የተውጣጡ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል፡፡
አሁን ላይም በአካባቢዎቹ ባለው ሰላም ፣ ደህንነት፣ ልማት እና ኢንቨስትመንት አንዲሁም ሌሎች ጉዳዮች ላይ ውይይት እየተደረገ ይገኛል፡፡
በለይኩን ዓለም
ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!