Fana: At a Speed of Life!

ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ በባቡር ተሽከርካሪዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በባቡር ተሽከርካሪዎችን ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ የማጓጓዝ አገልግሎት አስጀምሯል፡፡

አገልግሎቱ በአንድ ጊዜ 240 ተሸከርካሪዎችን ማጓጓዝ የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል፡፡

በዛሬው የማስጀመሪያ ስነ ስርዓትም 24 ተሽከርካሪዎችን አጓጉዞ አዲስ አበባ ማድረሱን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

ማኅበሩ የጀመረውን አገልግሎት በማስፋት በቀጣይ ሌሎች አዳዲስ አገልግሎቶችን እንደሚያስጀምር ተመላክቷል፡፡

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.