Fana: At a Speed of Life!

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚውን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ27ኛው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 አሸነፈ፡፡

የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ብቸኛ ጎል መስፍን ታፈሰ በ20ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡

በተመሳሳይ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለገጣፎ ለገዳዲን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

የኢትዮ ኤሌክትሪክን የማሸነፊያግቦች ÷ ሄኖክ አየለ፣ አብነት ደምሴ እና ምንያህል ተሾመ አስቆጥረዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.