አቶ አወል አርባ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ከእንግሊዝ የልማት ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በአፋር ክልል ስላለው ወቅታዊ የሰብዓዊ ሁኔታ እና ማህበራዊ አገልግሎት ዙሪያ መክረዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም በእንግሊዝ መንግስት ድጋፍ በአፋር ክልል እየተከናወኑ በሚገኙ ፕሮጀክቶች ላይ መወያየታቸውን አቶ አወል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!