በጎንደር የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የውጭ ጣልቃ ገብነትን እና አሸባሪው ህወሓትን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡
ሰልፉ የተካሄደው÷ “ለኢትዮጵያ እቆማለሁ፤ ድምፄን አሰማለሁ” በሚል መሪ ሐሳብ ነው፡፡
ሕዝባዊ ሰልፉ ጀግኖች አርበኞች፣ የሐይማኖት አባቶች፣ የመንግሥት የሥራ ኃለፊዎችንጨምሮ ወጣቶችና በርካታ የህብረተረብ ክፍሎች በተገኙበት ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡
በምናለ አየነው
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!