Fana: At a Speed of Life!

የትግራይ ክልል ካቢኔ ጊዜያዊ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም ከ17 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የትግራይ ክልል ካቢኔ ጊዜያዊ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት 17 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በማድረግ አፀደቀ።

ካቢኔው ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ÷ የቀረበለትን የ2016 ዓ.ም ረቂቅ በጀት በዝርዝር እንደተወያየ ተገልጿል።

በዚህ መሰረት ለቀጣይ ዓመት የሚሆን 17 ነጥብ 368 ቢሊየን እንደሚያፀድቅ ከክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ፅሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.