Fana: At a Speed of Life!

አትሌት ለሜቻ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ያስመዘገበው ሰዓት የዓለም ክብረ ወሰን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ለሜቻ ግርማ በፓሪስ የዳይመንድ ሊግ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ያስመዘገበው ሰዓት የዓለም ክብረ ወሰን ሆኖ በዓለም አትሌቲክስ ጸደቀ፡፡

አትሌት ለሜቻ ውድድሩን 7 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ  ከ11 ማይክሮ ሰከንድ ማጠናቀቁ ይታወሳል፡፡

ቀደም ሲል ክብረ ወሰኑ በኬንያዊው አትሌት ቢያትሪስ ቸቤኮች በ7 ደቂቃ 53 ሰከንድ 63 ማይክሮ ሰከንድ ተይዞ መቆየቱን የዓለም አትሌቲክስ መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.