Fana: At a Speed of Life!

በሶማሊያ ሮብ ድሬ የአልሸባብ ቡድን ተደመሰሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ሮብ ድሬ በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የአሸባሪው አልሸባብ ቡድን አባላት ተደመሰሱ፡፡

ቡድኑ 3 ፈንጂ የጫኑ ተሽከርካሪዎች፣ 12 ፈንጂ የታጠቁ ታጣቂዎች እና ከ450 በላይ አሉኝ የሚላቸው አባላቱን ለጥፋት ቢያሰልፍም በቀጠናው በሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት መደምሰሱ ተመላክቷል፡፡

የቀጣናውን ሠላም ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሠራ ነው መባሉን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መረጃ ያመላክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኢንስታግራም፦ https://www.instagram.com/fana_television/
ቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@fana_television

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.