Fana: At a Speed of Life!

የድንቅነሽ (ሉሲ) ቅሪተ-አካል የተገኘበት 50ኛ ዓመት ዝክረ-በዓል እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድንቅነሽ (ሉሲ) ቅሪተ-አካል የተገኘበት 50ኛ ዓመት ዝክረ-በዓል እየተካሄደ ነው።

ቅሪተ-አካሉን ባገኙት ፕሮፌሰር ዶናልድ ጆሃንሰን የተመራው ልዑክ በብሔራዊ ሙዚየም ጉብኝት እያደረገ ይገኛል።

በመርሐ-ግብሩ ላይ የኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነትን የተመለከቱ መረጃዎች እና ገለጻዎች እየተሠጡ ነው።

በለይኩን ዓለም

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.