Fana: At a Speed of Life!

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል።
አቶ ተመስገን ባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች አቀባበል እንዳደረጉላቸው አሚኮ ዘግቧል፡፡
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.