Fana: At a Speed of Life!

ከአማራ ክልል የተለያዩ ዞኖች የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአማራ ክልል የተለያዩ ዞኖች የተውጣጡ አመራሮች ፣ የሃይማኖት አባቶች ፣ የሃገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች እንዲሁም ሴቶች ዛሬ ረፋድ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል፡፡
ጎብኚዎቹ በዚህ ወቅት ÷ የሚወራው እና መሬት ላይ ያለው ሃቅ እጅግ የተራራቀ መሆኑን መገንዘባቸውን ጠቅሰዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጥቁር ህዝቦች ድል የሆነው ዓድዋን ድሉን በሚመጥን መልኩ መገንባቱ እንዳስደሰታቸው መግለፃቸውን ከከንቲባ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.