Fana: At a Speed of Life!

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በልዩ ልዩ አጀንዳዎች ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን በሆሳዕና ከተማ እያካሔደ ነው፡፡

ምክር ቤቱ የተጣራ የኢንቨስትመንት ጥያቄዎችን አቅርቦ መወሰን፣ በክልሉ የሰባት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ ተወያይቶ የስራ መመሪያ ማድረግ፣ የሰው ኃይል የመዋቅር ጥናት የደረሰበትን ደረጃ ለይቶ ማወቅ እና ግብዓት መስጠት ልዩ ልዩ አዋጆች እና ደንቦች ላይ ውይይት ማካሔድ በእለቱ የተመረጡ አጀንዳዎች ናቸው።

መስተዳድር ምክር ቤቱ በቀረቡለት አጀንዳዎች ላይም እየመከረ መሆኑን ከክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.