Fana: At a Speed of Life!

በለውጡ የተገኙ ውጤቶች ለማስቀጠል ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ በአሰላ ከተማ አርሲ ዞን ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በለውጡ የተገኙ ውጤቶች ለማስቀጠል ያለመ ሰላማዊ ሰልፍ በአሰላ ከተማ አርሲ ዞን ተካሂዷል፡፡

በድጋፍ ሰልፉ የተለያዩ መልዕክቶች የተላለፉ ሲሆን ፥ ከእነዚህም ድላችንን እንጠብቃለን ለቀጣይ ስኬት በጋራ እንሰራለን! ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም!የወል ትርክት ለጠንካራ ሃገረመንግስት ግንባታ መሰረት ነው! የሚሉ መልዕክቶች ይጠቀሳሉ፡፡

በፈጠነ ዘውዴ

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.