You might also like
በዘንድሮው የክረምት ወቅት ለሚተከሉ ችግኞች እንክብካቤና ጥበቃ ለማድረግ ካርታ እየተዘጋጀ መሆኑን በቢሮው የደን ልማትና አጠቃቀም ዳይሬክተር ተስፋይ ተክለሃይማኖት ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡
ዘንድሮ በዳገታማና ለደን ተብለው በተከለሉ ሥፍራዎች ጭምር ችግኝ እንደሚተከል ገልጸው÷ ከ22 ሺህ ሔክታር በላይ የደን ቦታዎች ከሰውና ከእንስሳት ንክኪ ነፃ መደረጋቸውንም አስታውቀዋል፡፡