ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቴፒ ግቢ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 279 ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል፡፡
ዩኒቨርሲቲው በሶስት ኮሌጆችና 16 የትምህርት ክፍሎች በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ነው እያስመረቀ የሚገኘው፡፡
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት በመጀመሪያ እና በማስተርስ ዲግሪ 279 ተማሪዎችን እያስመረቀ ሲሆን÷ ዋናው ሚዛን ግቢ ደግሞ በነገው እለት በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ያስመርቃል።
በተስፋዬ ምሬሳ