Fana: At a Speed of Life!

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በድሬዳዋ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አከናወኑ

 

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በድሬዳዋ ምስራቅ ዕዝ ጀረጃ ሶስት ሪፈራል ሆስፒታል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላና ከፍተኛ አመራሮቹ ከችግኝ ተከላ በተጨማሪ በሪፈራል ሆስፒታሉ የተሰሩ የተለያዩ መሰረተ ልማቶችንም ጎብኝተዋል።

በመርሃ ግብሩ ላይ የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከድር ጀዋር ፣ ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና እና የሠራዊቱ ከፍተኛ አመራሮች መገኘታቸውን ከመከላከያ ሠራዊት ፌስ ቡክ ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.