You might also like
በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን የወጪ ንግድ ማሳለጥ በሚቻልበት ሁኔታና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡
ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የሀገራቱ የሁለትዮሽ ንግድ በሚሳለጥበት አግባብ ላይ ፍሬያማ ውይይት ማካሄዳቸውን ጠቅሰዋል፡፡
በቀጣይም የንግድ ትስስር እና ቀጣናዊ ኢኮኖሚያዊ ውሕደትን ለማረጋገጥ ኢትዮጵያ ቁርጠኛ እንደሆነች አረጋግጠዋል፡፡